መሬትን የማበልጸግ አንዱ መንገድ!
ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአኹኑ ወቅት ስለ ምርት እድገት ሲነሳ በጉልሁ ከሚነሱ ግብዓቶች መካከል አንዱ የተፈጥሮ ማዳበሪያ (ኮምፖስት) አንዱ ነው፡፡ አርሶ አደር አድማሱ መኮነን በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ዙሪያ ወረዳ ይኖራሉ፡፡ በግብርና...
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በቂ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት አለ።
ሰቆጣ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017/18 የምርት ዘመን ከ120ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በዘር በመሸፈን ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት አቅደው እየሠሩ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ አዲሱ ወልዴ...
የነገ ሀገር ተረካቢ የኾኑትን ሕጻናት በመደገፍ ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ "የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለማነጽ ሕጻናት ተኮር ተግባራትን እናከናውን" በሚል መሪ መልዕክት የአፍሪካ የሕጻናትን ቀን አክብሯል።
የአማራ ክልል ሴቶች፣...
“የ25 ዓመታቱ የግብርና ልማት ዕቅድ እንዲሳካ የሁሉንም ርብርብ ይጠይቃል” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አሻጋሪ እና ዘላቂ ልማትን የሚያመጣ የ25 ዓመታት ዕቅድ ታቅዷል፡፡ ከ25 ዓመታት ዕቅዱ መካከል የግብርና ልማት ዕቅድ አንደኛው ነው፡፡
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ እና የግብርና...
“የልማት መደላድሉ ዕውቀት እና አስተውሎት ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ፣ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ሚኒስትሮች እና ሌሎችም መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተዋል።
የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ መሪዎች ባሕር ዳር ከተማ ሲደርሱ...








