በግጭቱ ምክንያት ጉዳት የገጠማቸውን ትምህርት ቤቶች ለመጠገን እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን አስታወቀ።
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግጭቱ ምክንያት ጉዳት ያጋጠማቸውን የትምህርት ተቋማት እና ትምህርት ቤቶች ለመጠገን እና ገጽታቸውንም ለማሻሻል እየሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምህርት መምሪያ አስታውቋል።
የምሥራቅ ጎጃም ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ጌታሁን ፈንቴ...
በአረንጓዴ አሻራ የሚተከሉ ችግኞች ምጣኔ ሀብታዊ ጠቀሜታቸው ምን ያክል ነው ?
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ለአካባቢ ጥበቃ እና ለተፈጥሮ ሀብት እንክብካቤ ትኩረት በመሰጠት አረንጓዴ ምጣኔ ሀብትን ለመፍጠር እየተሠራ ነው። ለዚህም ከ2011 ዓ.ም የክረምት ወቅት ጀምሮ በየዓመቱ የአረንጓዴ አሻራ ሥራ...
በባሕር ዳር ከተማ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎች ከተማዋን የቱሪዝም እና የኢንቨስትመንት ማዕከል የሚያደርጉ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ባሕር ዳርን ከኢትዮጵያ ባለፈ በዓለም አቀፍ ደረጃ ውብ፣ ለኑሮ ተመራጭ እና የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ ትልልቅ የልማት ሥራዎች...
በሕገ ወጥ መንገድ የተከዘነ የምግብ እህል እና ናፍጣ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሕገ ወጥ መንገድ የተከዘነ የምግብ እህልና ናፍጣ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡
በከተማ አሥተዳደሩ ፖሊስ መምሪያ የአንደኛ ፖሊስ ጣቢያ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኮማንደር ጌትነት...
የንግዱ ማኅበረሰብ ቫት በመቁረጥ እና የሚጠበቅበትን ግብር በመክፈል ኀላፊነቱን እንዲወጣ ተጠየቀ።
ሰቆጣ: ሰኔ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ከተማ ነዋሪው አቶ አሰፋ አዳነ ታታሪ ነጋዴ ናቸው።አቶ አሰፋ አዳነ የጅምላ ሸቀጣሸቀጥ አከፋፋይ ሲኾኑ ግብራቸውን በሰዓቱ በመክፈልም ይታወቃሉ።
የሀገርን ልማት ለማፋጠን ግብርን በወቅቱ መክፈል የብልህ ነጋዴ መገለጫ ነው...








