የአዕምሮ እድገት መዛባት (ኦቲዝ) መንስኤው ምንድን ነው?
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዕምሮ ዕድገት መዛባት (ኦቲዝም) የነርቭ እና የአንጎል ሥርዓት ዕድገት ችግር ነው፡፡ ችግሩ ከጨቅላነት ጀምሮ በማደግ ምንነቱ ሳይታወቅ ረጅም ጊዜ ሊያስቆጥር እንደሚችል ባለሙያዎች ይገልጻሉ።
የአዕምሮ ዕድገት መዛባት(ኦቲዝም) በተለያዩ...
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የትራፍሪክ እንቅስቃሴ ቁጥጥርን ለማዘመን እየተሠራ ነው።
ሁመራ፡ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን ከ2 ነጥብ 9 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ ያደረገባቸውን ስድስት ሞተር ሳይክሎች ለወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ጽሕፈት ቤት ሰጥቷል።
የወልቃይት ጠገዴ...
አረንጓዴው መካነ አዕምሮ ነገ ተማሪዎችን ያስመርቃል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዓመቱን ሙሉ አረንጓዴ ግቢ ያለው ዩኒቨርሲቲ ነው። በአንድ ወቅት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የግቢውን አረንጓዴ መልክ አይተው "ዩኒቨርሲቲው ግቢውን ለመማር ማስተማር ምቹ ለማድረግ አስተማሪ እና አኩሪ...
የዞኑ ተወላጆች አካባቢያቸውን ለማልማት የሚያደርጉት ሁሉን አቀፍ ርብርብ ተስፋ ሰጭ ነው።
ሁመራ፦ ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በርካታ የልማት ሥራዎች መከናዎናቸውን የዞኑ አሥተዳደር አስታውቋል። ባለፉት ዓመታት በዞኑ በተከናወኑ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ላይ የዞኑ አሥተዳደር ከተለያዩ አካባቢዎች ከተውጣጡ...
የጤና ቢሮ ማስፋፊያ እና እድሳት ሰው ተኮር መኾኑን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማእረግ የማኀበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች...








