ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመረቀ።
ወልድያ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለ12ኛ ዙር ተማሪዎችን አስመርቋል። የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አበበ ግርማ (ዶ.ር) ተመራቂ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ከመማር ማስተማር ባሻገር ኀረብረተሰባዊ ቁርኝት ያዳበሩበት ወቅት መኾኑን ገልጸዋል።
ተማሪዎች በትምህርት ቆይታቸው ያካበቱትን ሁለንተናዊ...
ጥናት እና ምርምሮች ወደ ተግባር ተቀይረው ችግር ፈቺ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።
ከሚሴ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከሚሴ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ 14ኛ የጥናት እና ምርምር ሲምፖዚዬም በከሚሴ ከተማ አካሂዷል።በሲምፖዚየሙ የኮሌጁ ጥናት ተመራማሪዎችን ጨምሮ የወረዳዎች እና የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል።
በሲምፖዚየሙ ጥናት እና ምርምራቸውን ያቀረቡ መምህራን በብሔረሰብ...
“አርቆ ማየት እና አልሞ መሥራት ለሕዝባችን ከፍታ አስፈላጊ ነው” አቶ አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "አርቆ ማየት አልሞ መሥራት" በሚል መልዕክት በአማራ ክልል የተቋማት ዳይሬክተሮች የአሻጋሪ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት ዕቅድ ዙሪያ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ ዛሬ ተጀምሯል።
በመድረኩ መክፈቻ ላይ የአማራ ክልል...
የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የማኅበረሰብ ደኅንነት አጠባበቅ ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ እንደገለጹት በክልሉ ባለፉት ዓመታት የማኅበረሰቡን ደኅንነት የሚጎዱ ችግሮች መከሰታቸውን ገልጸዋል።
በተለይም ደግሞ በሰሜኑ ጦርነት እና ባለፉት ዓመታት ደግሞ በክልሉ...
“ሀገሪቱ ከችግር ውስጥ የምትወጣው የተማረው ዜጋ በአመክንዮ ማሰብ ሲጀምር ነው” ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ትምህርት የማያቋርጥ ሂደት መኾኑን ገልጸዋል። የዕለቱ ተመራቂ ተማሪዎች ወደ አዲስ ምዕራፍ...








