ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን የኒቨርሲቲ በስምንት ኮሌጆች፣ በ39 የትምህርት ዓይነቶች የሠለጠኑ 1 ሺህ 108 የመጀመሪያ ዲግሪ እና 251 የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን አስመርቋል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት አስማረ መለሰ (ዶ.ር) ተመራቂ ተማሪዎች ሙሉ...

“የ25 ዓመታት ዕቅዱ የክልሉን ሕዝብ ወደ በለጸገ ደረጃ ማሻገር ላይ ትኩረት ያደረገ ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድን አስመልክተው ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም የልማት ዕቅዶች ዋነኛ ባሕሪ የሕዝብን መሠረታዊ ችግሮች መፍታት...

ለኅብረተሰቡ የጤና አደጋ የኾኑ እገታ፣ ጠለፋ እና ዘረፋን በተቀናጀ መንገድ ለመከላከል ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋ በኾኑ ጉዳዮች ላይ ከክልሉ የሥራ ኀላፊዎች እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። በውይይቱ ሁለት ጥናቶች የቀረቡ ሲኾን በንብረት ዝርፊያ፣...

የጸጥታ ችግሩ በማኅበረሰቡ ላይ ያደረሰውን ግፍ በመገንዘብ ለሰላም ተባባሪ መኾን ይገባል።

ደሴ: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር በደሴ ከተማ ከሚኖሩ የዞኑ ተወላጅ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይቷል። የደቡብ ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፓለቲካ ዘርፍ ኀላፊ...

“ጠቢብ ሰው ማለት የሚኖርበትን ማኅበረሰብ የሚያገለግል ነው” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ መርሐ ግብሮች ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ 6ሺህ 174 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው። በምረቃ መርሐ...