የሴት አደረጃጀቶች ሰላም እንዲሰፍን እና ልማት እንዲመጣ የድርሻቸውን እንዲያበረክቱ በትኩረት እየተሠራ ነው።
ደሴ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ሴት የሰላም አምባሳደሮችን ማደራጀት ለዘላቂ ሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ ጽሕፈት ቤት ከሰላም ሚኒሥቴር ጋር በመተባበር በየአደረጃጀቱ ከሚገኙ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴቶች ጋር ውይይት አካሂዷል።...
በጎንደር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎች ለነዋሪዎች ምቾትን የሚፈጥሩ መኾናቸውን የሚዲያ ባለሙያዎች ተናገሩ።
ጎንደር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተወጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች በጎንደር ከተማ የተሠሩ እና እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
የሚዲያ ባለሙያዎች በሀገሪቱ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን መመልከታቸው በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረተ ሥራ ለማከናወን እንደሚያስችላቸው...
ማዕከሉ በመረጃ ላይ የተመሠረተ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ለመሥጠት ያግዛል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ማዕከሉ ባለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ ባከናወናቸው ተግባራት ዙሪያ ከሚመለከታቸው ተቋማት እና አጋር አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል።
የአማራ ክልል...
ሳይንሳዊ እና ውጤታማ የችግኝ አተካከል ዘዴ የትኛው ነው?
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምት ወቅት ለችግኝ ተከላ የተመቸ ነው። የችግኝ ተከላ ሥራ በኢትዮጵያ የተለመደ ነው። ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ደግሞ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የተለየ ትኩረት ተሰጥቶት እየተሠራ ይገኛል።
በመላ ሀገሪቱ ሁሉንም...
“ግንባታው ምቹ የሥራ ከባቢ በመፍጠር ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...
ወልድያ: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች የሰሜን ወሎ ዞን የቢሮ ሕንፃ ግንባታ አፈጻጸምን ጎብኝተዋል።የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አራጌ ይመር በዘመን ኮንስትራክሽን እየተገነባ...








