ታጣቂ ቡድኑ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየፈጸመባቸው መኾኑን የገነቴ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ደሴ፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ከገነቴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳዳሪ አሊ መኮነን ጨምሮ ሌሎች...

አልማ በደቡብ ወሎ ዞን 250 የመማሪያ ክፍሎችን እያስገነባ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ባለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት ከአባላት እና ከአጋር አካላት በተገኘ ሃብት የተለያዩ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ ይገኛል። በተያዘው በጀት ዓመትም ማኅበሩ በትምህርት፣ ጤና እና...

አዲስ የወጣው የአማራ ክልል የአሥተዳደር ሥነ ሥርዓት አዋጅ የመንግሥት ተቋማት አሠራር ግልጽ እና ተጠያቂ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በክልሉ አዲስ በወጣው የአማራ ክልል አሥተዳደር ሥነ ሥርዓት አዋጅ ቁጥር 292/2017 ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ እየተወያየ ነው።በውይይቱ ላይ የክልል እና...

በቀጣይ ዓመት የትምህርት ተቋማትን በሙሉ አቅም ሥራ ማስጀመር ቁልፍ ተግባር ነው።

ደብረብርሃን፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2017 ዓ.ም የአፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዓ.ም የዕቅድ ትውውቅ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የተገኙት የሰሜን ሽዋ ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ ተክለየስ በለጠ በቅርብ...

“በከተሞች የኮሪደር ልማት የተገኘውን ውጤት በገጠር በመድገም ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ ይገባል” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫ ላይ ትኩረት ያደረገ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር...