ባሕር ዳር ዘርፈ ብዙ ሥራዎችን አከናውናለች።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዓመታዊ የማጠቃለያ ግምገማ እንዲሁም የቀጣይ 90 ቀናት እቅድ ኦሬንቴሽን መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ ላይ የተገኙት የባሕር ዳር ከተማ...
ከስደት ተመላሾችን ሕይወት ለማሻሻል የተቀናጀ እና የተደራጀ የቅብብሎሽ ሥርዓትን መከተል ይገባል።
አዲስ አበባ: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጉድ ሳማሪታን ማኅበር አዘጋጅነት በቅብብሎሽ ሥርዓት ዙሪያ ከአጋር አካላት ጋር ምክክር ተካሂዷል።
በርካታ ኢትዮጵያውያን በሕገ ወጥ መንገድ የተሻለ ኑሮ ፍለጋ እና ለሥራ ወደ ዉጪ ሀገራት ይጓዛሉ።
የዜጎች ግንዛቤ ባለመዳበሩ እና...
የሰላም ግንባታ ጥረቶችን እና የልማት እንቅስቃሴዎችን ለማጠናከር ያለመ ምክክር በወግዲ ወረዳ ተካሄደ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በወግዲ ወረዳ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ ምክክር አካሂደዋል። ምክክሩ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል...
መንግሥት ምንጊዜም ለሰላም አማራጭ ቅድሚያ ይሰጣል።
ባሕርዳር: ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ከቦረና ወረዳ እና ከመካነ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች ጋር በሰላም እና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
በውይይቱ የደቡብ ወሎ ዞን...
ሰላምን ለማጽናት በተካሄዱ ሰልፎች የወጣቶች እና የሴቶች ሚና ምን ነበር ?
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በአማራ ክልል ሰላምን በመደገፍ ግጭትን በማውገዝ በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል።
በተካሄዱት ሰልፎች ወጣቶች እና ሴቶች በንቃት በመሳተፍ ስለ ሰላም ያላቸውን ፍላጎት ያሳዩባቸው እንደነበሩ...








