የውኃ ወለድ በሽታዎችን እንዴት መከላከል ይቻላል ?

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ ወለድ በሽታዎች በዓለማችን ላይ ዋነኛ የጤና ችግሮች ከኾኑ በሽታዎች መካከል ይጠቀሳሉ። በተለይም የንጽሕና አጠባበቅ እና የውኃ ማጣሪያ ሥርዓት ባልተሟላባቸው አካባቢዎች ከፍተኛ የኅብረተሰብ ጤና ስጋት ይፈጥራሉ። ወይዘሮ ብርቱካን...

የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ጤና ተቋማት እውቅና ተሰጥቷል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ደሴ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም የላብራቶሪ ጥራት ማሻሻያ መርሐ ግብር የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ጤና ተቋማት እውቅና ሰጥቷል። በእውቅና መርሐ ግብሩ ላይ በቅርንጫፉ የሚደገፉ የሆስፒታል...

ክልሉን የልማት ማዕከል ለማድረግ ለሰላም እንደሚቆሙ በአዋበል ወረዳ የወጀል ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕርዳር፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎ ''ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ የወጀል ከተማ ነዋሪዎች ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። በሰላማዊ ሰልፉ ሰላሜን እጠብቃለሁ ብልጽግናየን አረጋግጣለሁ፣ ሰላምን...

ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት እና የልማት እንቅስቃሴዎችን ለማጠናከር ዓላማ ያደረገ ውይይት ከወረኢሉ ከተማ እና...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከወረኢሉ ከተማ እና ወረዳ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ። "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም...

በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ሰው ተኮር የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዓመታዊ የማጠቃለያ ግምገማ እንዲሁም የቀጣይ 90 ቀናት እቅድ ኦሬንቴሽን መድረክ አካሄዷል። የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...