የጽንፈኛውን ሕልውና ለማክሰም ከሕዝብ የመነጠል እና የሃብት ምንጮችን የማምከን ሥራ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌትናንት ጄኔራል መሐመድ ተሰማ የቀጣይ የሕግ ማስከበር ተግባራት ዙሪያ ከአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። ሌትናንት ጄኔራል መሐመድ ተሰማ የሕዝብን ጥያቄ ሽፋን በማድረግ በክልሉ የተፈጠረው...

ችግሮችን ለመፍታት መፍትሔው ሰላማዊ ንግግር ነው።

ሁመራ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነት የሚፈታ ችግር ባለመኖሩ ተፋላሚ ኀይሎች በመስማማት የክልሉን ሰላም ወደ ነበረበት ሊመልሱ እንደሚገባ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሁመራ ከተማ ነዋሪዎች ጠይቀዋል። ባለፉት ሁለት ዓመታት በክልሉ በተከሰተው ግጭት ሳቢያ...

ከ10 ሚሊዮን በላይ ችግኞችን ለተከላ ማዘጋጀቱን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ”በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ ዐሻራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ ኀላፊ መለሰ ሙላት በክረምት ወቅት ከ240 ሔክታር...

የሴቶችን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው፡፡

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው። የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት...

የተገኘውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።

ደብረ ታቦር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኅብረተሰቡን ተሳትፎ በማጠናከር የተፈጠረውን አንጻራዊ ሰላም ለማጽናት በትኩረት እየሠራ መኾኑን የደቡብ ጎንደር ዞን አስታውቋል። የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ የሰላም አማራጭ የብልህነት መንገድ በመኾኑ ጥያቄዎችን...