ከ22 ሺህ 300 ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ዞኑ መድረሱን የምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።

ገንዳ ውኃ፡ ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017/18 የምርት ዘመን ከታቀደው የአፈር ማዳበሪያ ውስጥ እስካሁን ከ22 ሺህ 300 ኩንታል በላይ ወደ መካዘን መግባቱን የዞኑ ግብርና መምሪያ የግብዓት አቅርቦት እና ስርጭት ቡድን መሪ ዮናስ ባየ ተናግረዋል።...

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ብቁ ፖሊስ ለመገንባት እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ ከጎንደር ከተማ፣ ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን እንዲሁም ከአድማ መከላከል ፖሊስ አመራሮች ጋር በጎንደር ከተማ ተወያይተዋል። ኮሚሽነር ዘላለም በውይይቱ አንደገለጹት "በጥብቅ ዲሲፕሊን...

የክልሉን አስተማማኝ ሰላም ለማረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን መወጣት አለበት።

ባሕር ዳር፡ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልልን አሁናዊ የሰላም ሁኔታ አስመልክቶ ከክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ እና የሰላም አማራጭን ከተከተሉ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ቆይታ አድርገናል። ከሐምሌ መጨረሻ/2015 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ በተፈጠረው ግጭት...

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ያልተጠናቀቁ የልማት ሥራዎችን ለማጠናቀቅ እና አዳዲስ ተግባራትን ለመፈጸም እየተሠራ ነው።

እንጅባራ፡ ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የቀጣይ 90 ቀናት የክረምት ሥራዎች ዕቅድ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በእንጅባራ ከተማ ምክክር አካሂዷል። በብልጽግና ፓርቲ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቅርንጫፍ ጽሕፍት ቤት...

አባቶች የተሰጣቸውን ጸጋ በመጠቀም ለሰላም መስፍን በትኩረት እንዲሠሩ ‎የአማራ ክልል ሰላም እና...

ጎንደር: ሰኔ 27/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ በሀገር በቀል የግጭት አፈታት እና በሰላም ግንባታ ዙሪያ ከተለያዩ ዞኖች እና ወረዳዎች ለተወጣጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች በጎንደር ከተማ የግንዛቤ ማሰጨበጫ ሥልጠና...