ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ።

"ስፖርት ለአሸናፊ ሀገር" በሚል መሪ ሃሳብ የተዘጋጀውን ስለኢትዮጵያ መድረክ ምክንያት በማድረግ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። ርዕሰ መሥተዳደር አረጋ...

ማኅበረሰብ አቀፍ የግጭት አፈታት ስልትን ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር በደብረ ብርሃን ምክክር እያደረገ ነው፡፡ ቢሮው ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም የሰላም ድጋፍ ተቋም ጋር በመተባበር ነው...

“የሎጎ ሐይቅ ፕሮጀክት ሲጠናቀቅ ሐይቅ ከተማ የብልጽግና ማሳያ ትኾናለች” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ደሴ: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በሐይቅ ከተማ እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ተመልክተዋል። በክልሉ ከተሞች ጽዱ እና ለነዋሪዎች ምቹ...

የትምህርት ዘርፉ የመጨረሻ ዓላማ ብቁ ሰብዓዊ ሃብት ማፍራት ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሚዲያ መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር የትምህርት የሚዲያ ፎረም ምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በምክክሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና...

የደብረ ማርቆስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሌጁ በዲፕሎማ መርሐ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ለ19ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን 154 ተማሪዎችን ነው እያስመረቀ የሚገኘው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ...