የደቡብ ወሎ ዞን በአረንጓዴ አሻራ ሥራ ለፍራፍሬ ችግኞች ልዩ ትኩረት ሰጥቷል።

ደሴ: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የተለያዩ የግብርና ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን ወሎ ዩኒቨርሲቲ አስታውቋል። የወሎ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ኮሌጅ የማኅበረሰብ አገልግሎት የሙዝ ክላስተር ችግኝ ተከላ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ አካሂዷል። በተያዘው የአረንጓዴ አሻራ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የትምህርት ተቋማትን ምቹ ለማድረግ እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ዓ.ም የመማር ማስተማር ሥራ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን በተመለከተ ከመንግሥት እና ከግል ትምህርት ቤት ከተውጣጡ መሪዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ምሩቃን ቀንን እያከበረ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የጎንደር ዩንቨርሲቲ "ለሕይወት የተገናኙ፤ ለልህቀት የተዋሐዱ" በሚል መሪ መልዕክት ነው የቀድሞ ምሩቃን ቀንን እያከበረ የሚገኘው። ‎በመርሐ ግብሩ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት አስራት አጸደወይን (ዶ.ር) የቀድሞ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንቶች፣ ሠራተኞች፣ የቀድሞ ምሩቃን እና ጥሪ...

የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በሁሉም የጥገና ዓይነቶች ሥራዎችን እያከናወነ.መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2017 (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት በስሩ በሚገኙ አራት የጥገና ክፍሎች አማካኝነት በሁሉም የጥገና ዓይነቶች ሥራዎችን እያከናወነ መኾኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል፡፡ በበጀት ዓመቱ 389 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የመንገድ...

በላይ ጋይንት ወረዳ ሲናቆ ወንዝ የተገነባው 40 ሜትር ቦክስ ገርደር ኮንክሪት ድልድይ ተጠናቆ ለአገልግሎት...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 11/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ መንግሥት በጀት በደቡብ ጎንደር ዞን ላይ ጋይንት ወረዳ በተንጣለለው ሲናቆ ወንዝ ላይ የተገነባው 40 ሜትር ቦክስ ገርደር ኮንክሪት ድልድይ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። በክልሉ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ...