አልማ በ17 ሚሊዮን ብር ያስገነባቸውን ተቋማት አስመረቀ።
ጎንደር፡ ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በጎንደር ከተማ አንድ የቅድመ መደበኛ፣ ሁለት የመደበኛ ትምህርት ቤቶች እና አንድ ለወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሪያ ሸድ አስመርቆ ለአገልግሎት ክፍት አድርጓል።
የጎንደር አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር...
ከ69 ሺህ በላይ ለኾኑ ወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሩን የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሥራና ሥልጠና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የባሕር ዳር...
በተሁለደሬ ወረዳ ከ43 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገበት ትምህርት ቤት ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።
ደሴ፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ የተገነባው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
በምርቃቱ ላይ የተገኙት የተሁለደሬ ወረዳ ነዋሪዎች ጀማል አወል እና ጣይቱ ኢብራሂም በአካባቢያቸው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት...
የአማራ ክልል መሬት ቢሮ የመሬት መረጃ አያያዝ ሥርዓትን ለማዘመን እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚከታተላቸውን የግብርና፣ የውኃ እና ኢነርጂ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ፣ የመሬት ቢሮ እና የደን...
የወይዘሮ ስኂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ደሴ: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወይዘሮ ስኂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
የወይዘሮ ስኂን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን ሰለሞን ይመር በ2017 ዓ.ም ከደረጃ 2 እስከ ደረጃ 5፣...








