“ትምህርት የትውልድ ቅብብሎሽን ለማስቀጠል አስፈላጊ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለምክር ቤቱ...
“ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ለኾነው ግብርና ትኩረት መስጠት ይገባል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም...
“በበጀት ዓመቱ 1 ሺህ 210 ኪሎሜትር የመንገድ ፕሮጄክቶች ተሠርተዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም...
“ከኢንዱስትሪ ዘርፉ ከ156 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ተገኝቷል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት...
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የሕክምና ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በሕክምና ዘርፍ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
በምረቃ መርሐ ግብሩ የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር እና የድንገተኛ ጤና አደጋ ስጋት ምላሽ ማስተባበሪያ ኀላፊ...







