“ዛሬ ላይ የምንተክለው ችግኝ ለነገው ትውልድ የምናስረክበው ገጸ በረከት ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሠራተኞች የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ አካሂደዋል። በ7ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የመንግሥት ሠራተኞችን ጨምሮ መላው ኢትዮጵያውያን ኢኮኖሚያዊ እና ሥነ ምህዳራዊ ፋይዳ ያላቸው...

ማርን በባሕላዊ መንገድ እስከ መቼ?

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት ግርማይ ታዴ በዋግ ኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ ነዋሪ ሲኾን ከ2013 ዓ.ም ጀምሮ በንብ ማነብ ሥራ ላይ ተሰማርቶ እየሠራ ይገኛል፡፡ ወጣት ግርማይ ከዚህ በፊት ከረጅ ድርጅቶች ባገኘው የዘመናዊ...

በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ የተሠሩ የለውጥ ሥራዎችን እስከታችኛው መዋቅር ድረስ ማስቀጠል እንደሚገባ የምክር ቤት አባላት...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤ የአራተኛ ቀን ውሎውን ጀምሯል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የጠቅላይ ፍርድ...

“መንግሥት የዜጎችን ኑሮ የሚያሻሽሉ ሰው ተኮር ሥራዎችን እየሠራ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት መሪዎች እና ሙያተኞች በባሕር ዳር ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት የማደስ ሥራ አስጀምረዋል። መሪዎች እና ባለሙያዎች የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላም አካሂደዋል። በመርሐ ግብሩ...

በጠገዴ ወረዳ ብልሽት ገጥሞት የነበረ መንገድ ተጠግኖ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

ሁመራ፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ጠገዴ ወረዳ ስምንት ኪሎ ሜትር የጠጠር መንገድ በክልሉ በጀት ተጠግኖ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን የወረዳው አሥተዳደር ገልጿል። የዞኑ ከፍተኛ ኀላፊዎች እና የአጎራባች ወረዳ አሥተዳዳሪዎች...