በምዕራብ ጎንደር ዞን የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል።
ገንዳ ውኃ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀምሯል።
"በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበረ ያለው የአንድ ቀን ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ...
የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በፍኖተ ሰላም ከተማ ተጀመረ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በ4 ሺህ 700 ሄክታር መሬት ላይ የችግኝ ተከላ ይካሄዳል።
የምዕራብ ጎጃም ዞን እና የፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር መሪዎች እንዲሁም የተለያዩ...
የልማት አርበኞች አሻራቸውን ሊያሳርፉ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የአረንጓዴ አሻራ አርበኞች አሻራቸውን ለማሳረፍ ወደ ችግኝ መትከያ ቦታዎች እየተመሙ ነው።
የአረንጓዴ አሻራ አርበኞች የሚተከሉ ችግኞችን በመያዝ ወደተዘጋጀው ተፋሰስ እያመሩ ነው።
የችግኝ ተከላው በሰቆጣ ከተማ አማኑኤል...
በማረሚያ ቤቶች የሰብአዊ መብት አያያዝ ዋነኛው ትኩረት ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ እፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ አካሂዷል።
የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር ረዳት ኮሚሽነር ሀብታሙ ሲሳይ...
“የተሰጠን ዕውቅና በሙያችን የልኅቀት ማዕከል ኾነን ሕዝብን እንድናገለግል አደራም ጭምር ነው” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ ለርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው እና...








