የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ብርሃን፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበረ ያለው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ይገኛሉ። በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ላይ...

የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።

ጎንደር ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና አባላት፣ ከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል። ዘጋቢ:-...

አማራ ክልል ሰላሙን አጽንቶ በአረንጓዴ ልማት ሥራ ላይ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች ከባሕር ዳር ነዋሪዎች ጋር በመኾን ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በድባንቄ ተራራ ላይ ችግኝ እየተከሉ ነው። በዚሁ መርሐ ግብር ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት...

የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ድንባንቄ ተራራ ላይ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብርን በጀመሩ በ7ኛው ዓመት ዛሬ በአንድ ጀንበር ብቻ 700 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተጀምሯል። በአማራ ክልልም መሪዎች ከሕዝቡ...

የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተካሄደ ነው።

ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአንድ ጀምበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተጀምሯል። በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች እና የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች እየተሳተፉ ነው። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ...