አካል ጉዳተኝነት ደም ከመለገስ አያግድም።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አካል ጉዳተኞች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ሥራዎች እየተሳተፉ ነው።
በባሕርዳር ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ ደም የመለገስ መርሐግብር "ደም በመለገስ የብዙዎችን ሕይዎት እንታደግ" በሚል መሪ መልዕክት ተካሂዷል። በዚህ የደም...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዕውቅና ሰጠ።
ባሕርዳር ፡ ሐምሌ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በምክክር ሂደቱ ላበረከተው አስተዋጽኦ ዕውቅና ሰጥቷል።
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዓላማዎች እና ግቦች እንዲሳኩ፣ በኢትዮጵያ ችግሮችን በምክክር...
ጣናነሽ ቁጥር ፪ የዚህ ወቅት የኢትዮጵያውያን የአንድነት እና የአብሮነት ማሳያ ምስጢር ኾናለች።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጣናነሽ ቁጥር ፪ ባሕር ዳር ገብታለች። ባሕር ዳር ስትገባ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላታል።
በአቀባበል ሥነ ሥርዓቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ጣና...
ካለን እናካፍል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት በዞኑ የወጣቶች ክንፍ አስተባባሪነት ለተቸገሩ አረጋውያን እና ተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉ የተሠበሠበው ከበጎ ፈቃደኛ ግለሰቦች...
በኮሪደር ልማት ሥራ የወልድያ ከተማ ገጽታ እየተቀየረ ነው።
ወልድያ፡ ሐምሌ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ገጽታዋ እየተለወጠች ያለችው ወልድያ ከተማ በኮሪደር ልማት ሥራ ውበቷ መታየት ጀምሯል።
ለአሚኮ ሃሳባቸውን ያካፈሉ የከተማዋ ነዋሪዎች በከተማቸው እየተከናወኑ በሚገኙ ፈጣን እና ተጨባጭ የልማት ሥራዎች ደስተኞች መኾናቸውን ገልጸዋል።
ከተማዋ እንደ ጥንታዊነቷ...







