በባሕር ዳር ከተማ የዑላማዎች ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለመጅሊስ በተዘጋጀው ሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች የዑላማዎች ምርጫ የተካሄደ መኾኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ ጸሐፊ እና የሰሜን ክላስተር ቡድን መሪ ሼህ ሙሐመድ ጦይብ...

በግጭት የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እየተሠራ ነው።

ደሴ: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግጭት ለተጎዱ ሕዝቦች የኢኮኖሚ መልሶ ማቋቋም የተሰኘው ፕሮጀክት በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በኢኮኖሚ እንዲያገግሙ ለማድረግ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ፕሮጀክቱ ከአሁን ቀደም በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ እና በአፋር ክልል...

በትምህርት ቁሳቁስ እና በምግብ እጥረት ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መራቅ የለባቸውም።

ደሴ: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ከተለያዩ አካላት በማሰባሰብ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ለተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል። በድጋፍ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል...

በአማራ ክልል የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በክረምት ወቅት በስፋት ከሚከሰቱ ተላላፊ በሽታዎች መካከል የኮሌራ በሽታ ተጠቃሽ ነው። በተለይ በዚህ ወቅት በአማራ ክልል ክስተቱ ስለመስፋፋቱ የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።በኢንስቲትዩቱ የበሽታዎች እና የጤና ሁኔታዎች ምላሽ አሰጣጥ...

“የ2018 በጀት ዓመት ታላላቅ ሀገራዊ እና ክልላዊ ተልዕኮዎችን የምንፈጽምበት ዓመት ይኾናል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መሪዎች እና ሠራተኞች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ እየተወያዩ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በ2017 በጀት...