በበጀት ዓመቱ የሕዝብ ውክልና ኀላፊነትን ለመወጣት በትኩረት ይሠራል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በ2018 በጀት ዓመት የሕዝብ ውክልና ኀላፊነትን ለመወጣት በሚያስችሉ ተግባራት...
የትውልዱ አደራ!
ደብረ ታቦር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ታቦርን በደብረ ታቦር በዓል በደብረ ታቦር ኢየሱስ ተራራ ነው በድምቀት የተከበረው።
መንፈስን የሚያድሰው አንዱ የበዓሉ ትልቅ ገጽታ ተክሌ አቋቋም ዝማሜ በሊቃውንቱ ቀርቧል። ሌሎች ሃይማኖታዊ ክዋኔዎችም ተካሂደዋል።
ደብረ ታቦር ኢየሱስ...
አሚኮ ለብሔረሰቦች ሁለንተናዊ እድገት አቅም የኾነ ሚዲያ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ከተመሠረተበት 1987 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ሚዲየሞች የቋንቋ፣ የአየር ጊዜ እና የተደራሽነት ሽፋኑን በማሳደግ እያገለገለ ያለ የሕዝብ ሃብት ነው።
በ''በኩር'' ጋዜጣ የተጀመረው አገልግሎት በ30 ዓመት ጉዞው...
አሚኮ ለሀገር ሰላም እየሠራ ነው።
ገንዳ ውኃ: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው።
የአሚኮን 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አስመልክተው ሀሳባቸውን የሰጡን በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ቃሲም...
“ስሙን የወረስሽ፣ ክብሩን የጠበቅሽ”
ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) መለኮት የተገለጠበትን ተራራ ስም ወርሳለች። በተራራው የተፈጸመውን ድንቅ ነገር ጠብቃለች። ክብሩን አስከብራለች። ስሙን ጠርታለች። በስሙም ተጠርታለች። በክብሩም ከብራለች።
ሃይማኖትን ከታሪክ፣ ትውፊትን ከቃል ኪዳን ጋር አስተሳስራ ኖራለች። አጽንታም ዘመናትን ተሻግራለች።...








