ሰላም እና እርቅ ለማወረድ አባታዊ ኃላፊነታቸዉን በመወጣት ላይ የነበሩ አባት በታጣቂዎች መገደላቸውን የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰላም ካውንስል የሰሜን ጎጃም ዞን የሰላም ካውንስል መሪ የነበሩት መልዓከ ምህረት ነቃጥበብ ገነት በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም እጦት በእርቅ እንዲፈታ ሲሠሩ እንደነበር ካውንስሉ ገልጿል። ችግሮች በሰላም እንዲፈቱም በሕዝባዊ...

ትምህርት ከፖለቲካ ነጻ ነው፤ መምህራን ደግሞ የሁሉም ናቸው!

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2018 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 4 ሚሊዮን ተማሪዎችን ለማስተማር እንደ ክልል አቅዶ ወደ ተግባር መግባቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። በሚፈጠሩ የሕዝብ መድረኮች ላይ የሚታየው የሕዝብ ስሜትም ተስፍ ሰጭ...

የአሚኮ የቴክኖሎጂ ጉዞ “ከክር እስከ ኦቪቫን”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው አብመድ የዛሬው አሚኮ በጥቂት ጋዜጠኞች እና በውስን ቴክኖሎጅ መረጃን ለኅብረተሰቡ በማድረስ በ1987 ዓ.ም ነው ሥራውን የጀመረው። ያኔ ሥራውን ሲጀምር በቂ ቴክኖሎጅ አልነበረም፣ ሃሳብ እንጅ በቂ የመሣሪያ ቁሳቁስ አልነበረም፣...

በሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ከ5 ዓመት በታች የኾኑ ሕጻናት የልደት ሰርተፍኬት እንዲያገኙ እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከ44 ሺህ በላይ ሕጻናት የልደት ምዝገባ ማካሄዱን ገልጿል። ሕጻናት ትክክለኛ እና ታማኝነት ያለው መረጃ እንዲኖራቸው መብታቸው እና ደኅንነታቸው እንዲጠበቅ የልደት...

በኩር በ30 ዓመታት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ሦስት አስርት ዓመታት የሕትመት ብዙኀን መገናኛ ዘርፉን ከተቀላቀሉት ክልላዊ ተቋማት መካከል ቀዳሚው እና አንዱ አሚኮ ነው፡፡ ድርጅቱ በአዋጅ ቁጥር 56/1993 ከመቋቋሙ ቀደም ብሎ ነበር በኩርን በሕትመት ዘርፉ ለአንባቢያን...