እኛስ ያጣነውን ሰላም ለመመለስ ስንት ዓመታትን እናልቅስ?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ በጉጉት ከሚጠበቁ አጽዋማት መካከል አንዷ ናት ጾመ ፍልሰታ፡፡ ፍልሰታን ከሕጻናት እስከ አዛውንት፣ ከመኳንንት እስከ ሊቃውንት በየዓመቱ ወርሐ ነሐሴ መጀመሪያ ቀን...

አሚኮ በማኅበራዊ ዘርፍ ውጤታማ ሥራ ሠርቷል፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት የአሁኑ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በታኅሣሥ 7/19 87 ዓ.ም በበኩር ጋዜጣ አስተማሪ እና አዝናኝ የኾኑ መረጃዎችን ለኀብረተሰቡ በማድረስ ጀምሯል፡፡ በሂደትም በቴሌቪዥን፣ በመደበኛው ሬዲዮ፣ በኤፍ...

መድኃኒትን ያለ ሐኪም ትዕዛዝ መውሰድ ምን ሊያስከትል ይችላል ?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምግብ እና መድኃኒት ባለሥልጣን መድኃኒቶች በሽታን ለመፈወስ፣ ለማስታገስ፣ ለመከላከል፣ የሕመም ምልክቶችን ለመቀነስ፣ በሽታዎችን ለመመርመር የሚያገለግሉ ኬሚካሎች ወይም ውህዶች እንደኾኑ ይገልጻቸዋል። በጤና አጠባበቅ ሥርዓት ውስጥ አስፈላጊ ከኾኑት ግብዓቶች ውስጥም...

“የሚናፈቅ ውበት፣ የኖረ ማንነት”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ነሐሴ በዋግኽምራ ልዩ መልክ አላት። ጋራ እና ሸንተረሩ አረንጓዴ ይለብሳሉ፤ ከአረንጓዴውም መካከል የሻደይ ቅጠሎች ዘለላ ከምድሩ እና ከሰዎቹ ታሪክ ጋር ጎልተው ይታያሉ። "አስገባኝ በረኛ - የጌታዬ ዳኛ፣ አስገባኝ - ከልካይ...

“ትምህርት ተሰደውም የሚፈልጓት ሃብት ናት”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በጤናው ዘርፍ ኢንቨስትመንት የተሰማሩት ዶክተር መኮንን አይችሉህም ወደልጅነት የትምህርት ቤት ጊዜያቸው መለስ ብለው እንዲያወጉን ጋበዝናቸው። ዶክተሩ ምስጉን የጤና ባለሙያም ናቸው። የዛሬው ዶክተር የያኔው ተማሪ ለወገናቸው...