ምዝገባ በተቀመጠለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች በጣና ሐይቅ ሁለተኛ ደረጃ፣ ጠይማ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ እንዲሁም በወተት በር የመጀመሪያ ደረጃ ሙሉ ሳይክል ትምህርት ቤቶች ተገኝተው የምዝገባ ሂደቱን ተመልክተዋል። በጣና...

በአጭር ጊዜ የተማሪዎችን ምዝገባ ለማጠናቀቅ እየሠራ መኾኑን የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ገለጸ።

ሰቆጣ: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም ወረዳዎች እና ከተማ መሥተዳድሮች የ2018 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል። ከትምህርት መምሪያው የተውጣጡ መሪዎችም በሰቆጣ ዙርያ ወረዳ ሐሙሲት ከተማ ተገኝተው የተማሪዎች ምዝገባ ተመልክተዋል። ተማሪ እሸቱ ጌታየ...

“ለግጭት ያበቃን አለመወያየት ነው” ጀማል መሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የ30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ ላይ "የቀውስ ወቅት እና የሚዲያ ሚና" በሚል ርእሰ ጥናት ያቀረቡት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...

በየዘርፉ ለአሚኮ እየተሰጡ ያሉ ዕውቅናዎች የኮርፖሬሽኑ የላቀ አፈፃፀም ብቃት ማሳያዎች ናቸው።

ደባርቅ: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ላለፉት ሦሥት አሥርት ዓመታት ሀገራዊ አንድነት እና ብሔራዊ መግባባት እንዲጎለብት ኀላፊነቱን የተወጣ ተቋም ነው ሲሉ የደባርቅ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። አሚኮ በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኀን ዕድገት ታሪክ ውስጥ ስማቸው ከሚጠቀሱ የሀገሪቱ...

ከክረምቱ ጋር ተያይዞ የትራፊክ አደጋ እንዳይከሰት ልዩ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

ፍኖተ ሰላም: ነሐሴ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ጅጋ ከተማ አሥተዳደር በደረሰ የትራፊክ አደጋ በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱ ይታወሳል። በጉዳቱ የሰባቱ ሰዎች ሕይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ ቀሪዎቹ ሁለት ሰዎች ደግሞ ወደ ጤና...