የነዳጅ ግብይትን በቴክኖሎጂ አስደግፎ በመሥራት ሕገ ወጥ ድርጊቶችን መከላከል ይገባል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከተለያዩ የክልል መሥሪያ ቤት መሪዎች፣ ከነዳጅ ባለ ማደያዎች እና ከጸጥታ ኀላፊዎች ጋር በነዳጅ ግብይት ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ እየመከረ ነው። በምክክሩ...

“አፍሪካውያን ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ልንከላከል ይገባል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ባሕርዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የምሥራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብን ሕጋዊ አስመስሎ የማቅረብ ወንጀልን የመከላከል ቡድን ቀጣናዊ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባን አስጀምረዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ...

አሻጋሪ የልማት እቅዱ ቁጭትን የፈጠረ ተስፋን የሰነቀ ዕቅድ ነው።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሁለንተናዊ ለውጥ ያመጣል ተብሎ የታመነበት አሻጋሪ የልማት እቅድ በማዘጋጀት ወደ ተግባር በመግባት ላይ ነው። ለተፈጻሚነቱም በየደረጃው ያለውን የፈጻሚና አስፈጻሚ አካላት በቂ ግንዛቤ በመፍጠር አቅም መገንባት አንዱ...

የሳንባ ካንሰር እና መፍትሔዎቹ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ እንደሚያሳየው በገዳይነት ከሚታወቁ በሽታዎች መካከል የካንሰር በሽታ በቀዳሚነት የሚጠቀስ ነው። ከነዚያ ውስጥም የሳንባ ካንሰር አንዱ እና ዋነኛው እንደኾነ መረጃዎች ያሳያሉ። የሳንባ ካንሰር ያልተለመደ የሕዋስ እድገት...

የተማሪዎችን የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዕውቀት ከፍ የሚያደርግ ሥልጠና መስጠቱን የወልድያ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ።

ወልድያ: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከሰሜን ወሎ ዞን፣ ከዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር ለተውጣጡ ለ150 የአንደኛ እና የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ሥልጠና ሰጥቷል። የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምርምር ቴክኖሎጂ ሽግግር እና ማኅበረሰብ አገልግሎት...