ብዙዎች ተስፋ ያደረጉበት የቡሬ ደብረ ማርቆስ ሳብስቴሽን ግንባታ ምን ላይ ነው?
ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ምንይችል ክንዴ በጣውላ እና ጋራዥ ሥራ የሚተዳደሩ የቡሬ ከተማ ነዋሪ ናቸው፡፡
በዚህ ሥራ ከተሰማሩ ረጅም ጊዜ እንዳስቆጠሩ የሚናገሩት አቶ ምንይችል ሥራቸውን ሙሉ በሙሉ ለመሥራት የኤሌክትሪክ ኀይል ማነስ እና...
የተዘረጋው አሠራር ፈጣን እና ዘመናዊ በመኾኑ የመንግሥት አገልግሎቱን በቀላሉ ለማግኘት ያስችላል።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አዲሱን የሲቪል እና የቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት የቀጥታ ኦን ላይን ምዝገባ ማስጀመር መርሐግብር ተካሂዷል።
በከተማው መንቆረር ክፍለ ከተማ ተገኝተው የመርሐ ግብሩን መጀመር አስመልክቶ መልዕክት ያስተላለፉት የደብረ ማርቆስ...
ሁለንተናዊ ብዝኀነትን ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጠቀም ይገባል።
ጎንደር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እየተከበረ ነው።
ቀኑን አስመልክቶ በዞኑ ከሚገኙ መንግሥት ሠራተኞች ጋር የፓናል ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ አላምረው አበራ ሁለንተናዊ ብዝኀነትን...
የአፈር ለምነትን እና ምርታማነትን ለማሻሻል ለተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።
ደብረማርቆስ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአፈር ለምነትን እና ምርታማነትን ለማሻሻል ለተፈጥሮ ማዳበሪያ ዝግጅት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መኾኑ ተገልጿል።
የአፈር ለምነትን በዘላቂነት ለማሻሻል ከሚያግዙ ግብዓቶች መካከል የተፈጥሮ ማዳበሪያ ትልቁን ድርሻ ይይዛል።
በምሥራቅ ጎጃም...
ሥራ ፈጣሪ ትውልድ ለመገንባት የሁሉንም አካላት ትብብር ይጠይቃል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ "በጋራ እንገነባለን" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የሥራ ፈጠራ ንቅናቄ ሳምንት የውይይት መድረክ ከአጋር አካላት ጋር እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል የሥራ እና ክህሎት...








