የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የጸጥታ አካላትን አቅም በሥልጠና ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የጸጥታ አካላትን አቅም በሥልጠና ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ባለሕልም የክልል የጸጥታ አመራር ለሁለንተናዊ እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ ከተማ ለፀጥታ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና መሥጠት...
“ትምህርት ለአንድ ሀገር ደም እና ስጋ ነው” ጋሽ አያልነህ ሙላቱ
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ለትምህርት ቅድሚያ የሰጡ ሀገራት በሥልጣኔ ላይ ሥልጣኔን አቀጣጥለዋል። የከበረ ታሪክ ሠርተዋል። ኢትዮጵያውያን ለትምህርት ታላቅ ትርጉም ይሰጣሉ በሀገር በቀል ዕውቀት ሲራቀቁ ኖረዋል። ምስጢር አሜስጥረዋል። በዕውቀት የነገውን ተንብየዋል። ይህን በማድረጋቸውም...
መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ሕዝብን ለመካስ ቁርጠኛ መኾናቸውን የቀድሞ ታጣቂዎች ተናገሩ።
ጎንደር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ታጣቂዎች በጎንደር ከተማ የተሐድሶ ሥልጠና ጀምረዋል።
በማስጀመሪያ በመርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ...
መሃይምነትን ማንም መደገፍ የለበትም፤ የትምህርት ጉዳይ ለድርድር መቅረብም የለበትም።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበርካታ ችግሮች ውስጥ የቆየው የትምህርት ጉዳይ ዛሬም ስር ነቀል ለውጥን ይሻል። ይህን በማስተካከል ረገድ ድርሻው የአንድ አካል ብቻ ሳይኾን የሁሉም ነው።
የአማራ ክልል ሴቶች ማኅበራት ፌዴሬሽን ጽሕፈት ቤት ዋና...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ...
ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ለ2018 ዓ.ም የዘመን መለወጫ የበዓል መዋያ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አድርጓል።
ባንኩ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ወጭ በማድረግ በደብረ ማርቆስ...








