በአካባቢያችን ያሉ አቅመ ደካሞችን ልንደግፍ ይገባል፡፡

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ ታገኝ ምኅረቱ በባሕር ዳር ከተማ ጣና ክፍለ ከተማ ሽምብጥ ቀበሌ ከ30 ዓመት በላይ ነዋሪ ናቸው፡፡ ወይዘሮ ታገኝ እንጀራ በመጋገር፣ ልብስ በማጠብ እና ሌሎችንም ሥራዎች እየሠሩ ኑሮን እንደነገሩ ይገፉ...

ሀገር ተረካቢ ሕጻናት ከችግር ተላቀው የተሻለ ሕይዎት እንዲኖሩ የዜግነት ግዴታችንን እንወጣ። ‎

ባሕር ዳር: ኅዳር 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን ክልላዊ የማጠቃለያ በዓል አክብሯል። ‎ ‎በዓሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ20ኛ ጊዜ “የሕጻናት...

የልማት ሥራዎችን ለመሥራት ግብርን በወቅቱ እና በአግባቡ መሠብሠብ አስፈላጊ ነው።

ባሕርዳር፡ ኅዳር 09/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳየች ቋሚ ኮሚቴ በቅርቡ ባረቀቀው አዲስ የገቢ ግብር አዋጅ ዙርያ ውይይት እያካሄደ ነው። ረቂቅ አዋጁ ለክልሉ ምክር ቤት ቀርቦ ከመጽደቁ በፊት ነው ከየተቋማት...

የውስጥ ሰላምን ለማረጋገጥ በተሠራው የተቀናጀ ሥራ በኹሉም ወረዳዎች ሰላም መፍጠር ተችሏል።

ከሚሴ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በሰላም ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን ያደረገ ውይይት ተካሂዷል። በመድረኩ የተሳተፉ የሀገር ሽማግሌዎች በመጡበት ወረዳ ሰላምን ለማረጋገጥ ከጸጥታ መዋቅሩ ጋር በቅንጅት እየሠሩ መኾኑን ገልጸዋል። የጥፋት ኀይሎች በሕዝቡ ላይ የሚያደርሱትን...

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ብቃት ያለው የጸጥታ ኃይል መገንባት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ከጂኦ ስትራቴጂክ ኩስምና ወደ ላቀ ቁመና" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል ፖሊስ አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየተሠጠ ነው። በሥልጠናው ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...