ዶክተር አንዷለም ዳኜ ላይ የመግደል ወንጀል የፈጸመው ግለሰብ በ25 ዓመት ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት።

ተከሳሽ እሱባለው (ሳሙኤል) ነበረ የተባለው ግለሰብ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽቱ በግምት 1፡00 – 2፡00 በሚሆንበት ጊዜ ባሕርዳር ከተማ ሰባታሚት ቀበሌ ልዩ ስሙ ቆሼ ተብሎ ከሚጠራው ቦታ የጦር መሳሪያ ይዞ ከሌሎች ግብረ አበሮቹ...

የከተማዋን ዘላቂ ሰላም በጋራ በማረጋገጥ የልማት ሥራዎችን መደገፍ ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ''አገልጋይ እና የሰላም ዘብ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እመርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር እየተወያየ ነው። የአሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞችም በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር...

ኅዳር ለምን ይታጠናል?

ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅዳር ሲታጠን" የሚለውን አባባል መስማት እንግዳ ነገር አይደለም። የኅዳር መታጠን ለምን እንደኾነ እና ታሪካዊ ዳራውን እንዲኹም የጤና በረከቱን መረዳት ላይ ግን ቃሉን ደጋግሞ እንደመስማት እኩል አይደለም። በሀገራችን ኅዳር መታጠን...

ልጆችን መንከባከብ እና መርዳት የሁሉም ኅብረተሰብ ኅላፊነት ሊኾን ይገባል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕጻናት ጥበቃ እና የመጫወት መብት ለሁሉም ሕጻናት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን የመዝጊያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ...

የዱር ቤቴ -ቁንዝላ -ገለጎ – ገንዳ ውኃ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለምን ተጓተተ ?

ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዱር ቤቴ - ቁንዝላ - ሻውራ - ፍንጅት- ገለጎ -ገንዳ ውኃ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) በተገኙበት በ2013 ዓ.ም ነበር የተጀመረው። የመንገድ ፕሮጀክቱ አጠቃላይ 261...