የጽናት ቀን በከሚሴ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው።

ከሚሴ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም የጽናት ቀን በሚል ስያሜ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ ዕለቱን የከተማው ነዋሪዎች፣ በከተማው የሚገኙ የጸጥታ መዋቅር አባላት እና መሪዎች በከተማ...

የአሸናፊነት ትልቁ ምስጢር ጽናት ነው።

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜ 01/2017 ዓ.ም በሀገር አቀፍ ደረጃ የጽናት ቀን ኾኖ እየታሰበ ነው። ጽናት ከአቋም ፍንክች አለማለትን፣ በአቋም መጽናትን እና አለማወላወልን የሚያመለክት መዝገበ ቃላዊ ትርጉም አለው፡፡ "የአሸናፊነት ትልቁ ሚስጥር ጽናት ነው"...

ከተሞች ለኑሮ ምቹ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አውደ ጥናት አካሂዷል። የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ ዋና ዳይሬክተር አንዷለም ጤናው የትብብር መድረኩ በ2013 ዓ.ም ከተመሠረተ ጀምሮ ከተሜነትን ለማስፋፋት እና ከተሞች ለነዋሪዎች...

ኢትዮ ቴሌኮም ደብረ ብርሃን ለሚገኘው ሐበሻ አረጋውያን እና ምስጉኖች መርጃ ልማት ድርጅት ድጋፍ አደረገ።

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኘው የሐበሻ አረጋውያን እና ምስጉኖች መርጃ ልማት ድርጅት 2 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። በኢትዮ ቴሌኮም የማዕከላዊ ሰሜን ሪጅን...

ከተሞች ለፈጠራ እና ኢኖቬሽን ምቹ እንዲኾኑ መሥራት እንደሚገባ አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር) አሳሰቡ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ከተሞች የትብብር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ ዐውደ ጥናት እያካሄደ ነው። በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አሕመዲን...