ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመላው ኢትዮጵያውያን የኅብረታችን ማሕተም ነው።
ከሚሴ፡ ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ውጣውረዶችን በማለፍ ለምረቃ የበቃዉን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ከተሞች የበዓሉ የደስታ መልዕክት በአደባባይ እየተላለፈ ነው።
ይህንንም ተከትሎ የከሚሴ ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪዎችም በከተማዋ አደባባዮች በመውጣት ደስታቸውን እየገለጹ...
የዘመናት ቁጭት የኾነው የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ለቀጣይ ልማቶች ስንቅ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን አራት የማንሠራራት ቀን "ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሠራራት" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተከብሯል።
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ አበባው...
የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ በመመረቁ ኩራት እንደተሰማቸው የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።
ደሴ: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዋጋ የከፈለበት የአንድነት ተምሳሌት መኾኑን ነዋሪዎቹ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ያስተሳሰረ እና የሀገር ብልጽግና የሚረጋገጥበት ቁልፍ...
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጽናትና አልበገር ባይነት የታየበት ነው።
ደብረ ብርሃን: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከብዙ ውጣ ውረዶች በኋላ ዛሬ ተመርቋል።
ይህ ስኬት በሀገር ውስጥም ይሁን በውጭ ሀገራት ላሉ ኢትዮጵያውያን እና ወዳጅ ሕዝቦች ትልቅ የደስታ ስሜትን አጎናጽፏል።
አሚኮ በደብረ ብርሃን ከተማ...
የማንሰራራት ቀንን በታላቁ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ምረቃ ዕለት ማክበር የተለየ ስሜትን እና ተስፋን ይፈጥራል፡፡
ደሴ: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም የማንሰራራት ቀን በደሴ ከተማ በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተከብሯል፡፡
በዝግጅቱ "ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሰራራት፣ የቱሪዝም ልማት ለኢትዮጵያ ብስራት፣ የከተሞች ሁለንተናዊ ልማት ለኢትዮጵያ ማንሰራራት" የሚሉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡
ነዋሪዎች በደሴ ከተማ...








