ተማሪዎችን በትምህርት ቁሳቁስ በመደገፍ ትውልድ የመገንባት ሀገራዊ ኀላፊነታችንን እንወጣ።
ባሕር ዳር: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ በጎ አድራጓት ማኅበር ከ1 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ተማሪወች የትምህርት መርጃ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል ።
አሕመድ ይማም የባሕር ዳር ከተማ በጎ አድራጎት ማኅበር ሥራ አስኪያጅ ናቸው። ማኅበሩ...
በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር 16 ሺህ ሄክታር መሬት በሰብል ተሸፍኗል።
ደብረ ማርቆስ፡ መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በ2017/18 የምርት ዘመን ከ16ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ የሰብል አይነቶች ተሸፍኗል።
ከዚህም ውስጥ ከ650 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ለመሠብሠብ ታቅዶ እየተሠራ መኾኑንም የከተማ አሥተዳደሩ ግብርና...
የሕግ ታራሚዎችን በሥነ ልቦና እና በሥራ ክህሎት ለማብቃት የሚደርገው ጥረት የሚበረታታ ነው።
ደባርቅ: መስከረም 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ አብሮ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከዞኑ ፍትሕ መምሪያ ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ምክትል አሥተዳዳሪ እና የንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ...
ኢትዮጵያ የተስፋ ምድር ናት፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሥራ እና ክህሎት ቢሮ ሠራኞች የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መመረቅና ወደሥራ መግባቱን ተከትሎ የፖናል ውይይት አድርገዋል። የቢሮው ኀላፊ ስቡህ ገበያው (ዶ.ር) እንደቢሮ በተደረገው የጋራ የደስታ መግለጫ እና...
በጸጥታ ችግር ምክንያት በተፈለገው ልክ ቤቶችን ማልማት አለመቻሉን የአማራ ክልል ቤቶች ልማት ድርጅት ገለጸ።
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ቤቶች ልማት ድርጅት በአዋጅ ከተሠጠው ተግባር ውስጥ የመኖሪያ ቤቶችን ማልማት አንዱ ነው። ድርጅቱ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ አንዳንድ ከተሞች የመኖሪያ ቤቶችን ግንባታ እየተከናወነ መኾኑን የድርጅቱ ዋና...








