በ2018 በጀት ዓመት በከተማ አሥተዳደሩ የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማጠናቀቅ ትኩረት ይደረጋል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር" አርቆ ማየት፣ አልቆ መሥራት'' በሚል መሪ መልዕክት የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ...

ትጋት፣ ቁርጠኝነት እና ቁጭት ያነገበ መሪ ማፍራት ያስፈልጋል።

ፍኖተ ሰላም: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በፍኖተ ሰላም ከተማ እያካሄደ ነው። የምዕራብ ጎጃም ዞን...

ስኬታማ የመማር ማስተማር ሂደት እንዲፈጠር ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።

ጎንደር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት የአንድ ሀገር የስኬት መንገድ ነው። ብቁ እና ተወዳዳሪ ትውልድን ለመፍጠር ወሳኝ ሚናም አለው። ይሁን እንጂ የተረጋጋ ሰላማዊ ሁኔታ አለመፈጠር እና የግጭት መበራከት ስኬታማ የመማር ማስተማር እንዳይኖር በማድረግ የተማረ...

ቱጌዘር ዊ ለርን ኢትዮዽያ የተሰኘ የበጎ አድራጎት ድርጅት ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ጎንደር፡ መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቱጌዘር ዊ ለርን ኢትዮዽያ የተሰኘ የበጎ አድራጎት ድርጅት በጎንደር ከተማ ወላጆቻቸው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 305 ተማሪዎች የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ደብተር፣ እስክርቢቶ፣ እርሳስ፣ ቦርሳ እና የደንብ ልብስ ነው ድርጅቱ...

“በሕዳሴ የታየው ትዕምርታዊ ተግባር ሕዝቦችን ዋና ተሳታፊና ተጠቃሚ ያደረገ የላቀ የልማት አፈጻጸም ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን አስመልክቶ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሕዝባዊ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሂዷል። ሕዝባዊ ሰልፉን አስመልክተው በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ...