“ሁላችንም የፀረ ሙስና ትግሉ አቀጣጣይ ችቦዎች መኾን ይኖርብናል”
ባሕር ዳር: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የፖሊስ አባላት እና ሲቪል ሠራተኞች በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ "ትውልድን ለሥነ ምግባር፣ ተቋምን በአሠራር" በሚል መሪ መልዕክት የፀረ ሙስና ቀንን አስመልክቶ ውይይት...
ፖሊዮን ለማጥፋት በሚደረገው ጥረት ኅብረተሰቡ ትብብር እንዲያደርግ ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ፣ ከዩኒሴፍ፣ ከዓለም ጤና ድርጅት እና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር ክልላዊ የተቀናጀ የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...
የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ሦስተኛ መደበኛ ጉባኤውን አስመልክቶ መግለጫ ሰጠ፡፡
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴኃን) ሦስተኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። ጉባኤውን አስመልክቶም ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል።
የአዴኃን የጥናት እና ምርምር ኀላፊ አዲሱ ጉልላት (ዶ.ር) ድርጅቱ ባካሄደው ጉባኤ የአማራ ሕዝብ የጸጥታ ችግሮችን...
ከአስከፊ ግጭት ፈጥኖ መውጣት ለነገ የማይባል ተግባር ነው።
ደሴ፡ ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ በወቅታዊ፣ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሠላም እና የልማት ጉዳዬች ላይ ከተለያዩ የኀብረተሰብ ክፍሎች ጋር መክረዋል።
በውይይት መድረኩ ከወረዳው፣ ከፊጣ...
በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላምን አማራጩን ተቀበሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳ እና አካባቢው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም አማራጭ...








