በወገራ ወረዳና አካባቢው በተሳሳተ መንገድ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀበሉ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና በአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት (አፋሕድ) መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በወገራ ወረዳና አካባቢው በተሳሳተ መንገድ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ታጣቂዎች...

በሕዝቡ እና በአሥተዳደሩ ቅንጅት የመሠረተ ልማት ግንባታዎች እየተከናወኑ ነው።

ሁመራ፡ ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የውስጥ አቅምን በመጠቀም "በአንድ ወረዳ አንድ ፕሮጀክት" በሚል መነሻ እቅድ በዞኑ በርካታ የመንገድ እና ሌሎች መሠረተ ልማቶች እየተገነቡ ነው። ከሰሞኑም በቃብትያ ሁመራ ወረዳ...

የሴቶችን ጥቃት በጋራ መከላከል ያስፈልጋል።

ገንዳውኃ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን የነጭ ሪቫን ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ፣ በሀገራችን ደግሞ ለ20ኛ ጊዜ "ጥቃትን የማይታገስ ማኅበረሰብ ለትውልድ ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት በገንዳውኃ ከተማ ተከብሯል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና...

ብልሹ አሠራር በታየባቸው አንዳንድ አካላት ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀምሯል።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር "ትውልድን በሥነ ምግባር ተቋምን በአሠራር" በሚል መሪ መልዕክት 22ኛውን ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን አስመልክቶ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በውይይት መድረኩ የሙስና ወንጀል አስከፊነትን በመረዳት በቁርጠኝነት...

“ኅብረተሰቡ በንቃት እና በእኔነት ስሜት ያልተሳተፈበት ሰላም አይፀናም” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ደሴ: ኅዳር 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን በሐይቅ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ የሰላምና የልማት ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይት መድረኩ ከደቡብ ወሎ ዞን ከሐይቅ ከተማ...