ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓት መፍጠር በተያዘው በጀት ዓመት የሚጠበቅ ተግባር ነው። 

ደብረ ብርሃን: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው።   በ2017 በጀት ዓመት በሰሜን ሸዋ ዞን የተሻለ የፍትሕ ሥርዓት እንዲኖር ለማድረግ በተሠራው ተግባር...

ሕዝቡ የሰጠንን ክብር እና ታላቅ አደራ በመቀበል በቁርጠኝነት ለማገልገል ዝግጁ ነን። 

ሁመራ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን፤ በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሙሉ እድሳት ሲደረግለት የቆየው የፖሊስ ጽሕፈት ቤት የዞን የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል።   የአካባቢው ነዋሪዎች የቃብትያ ንዑስ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት...

ኅብረተሰቡን የመንገድ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል።

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ2017 በጀት ዓመት ምርጥ ፈጻሚዎቹን ሸልሟል። የ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱንም አስተዋውቋል።   የኤጀንሲው ዋና ሥራ አሥኪያጅ ቀለሙ ሙሉነህ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት ኤጀንሲያቸው ባለፉት ዓመታት በክልሉ...

የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የግብርና ልማት ሥራዎች እየተሠሩ ነው። 

ደባርቅ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።   በውይይቱ ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ ሂደት አጋዥ የኾኑ የተለያዩ ተግባራትን በንቃት ሲያከናውን...

“የደብረ ታቦር አዳሪ ትምህርት ቤት ግንባታ”

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ለመማር ፍላጎት አለኝ የሚለው ተማሪ ዮሐንስ ዋለ ነው፡፡   በጸጥታ ችግር ምክንያት የተቋረጠበትን ትምህርት ፍለጋ ከተወለደበት አካባቢ ወደ ደብረ ታቦር ተጉዟል፡፡ እንደ ቤት ባይመችም ለትምህርት...