የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከደሴ ከተማ ወጣቶች ጋር እየተወያዩ ነው።

ደሴ: ታኅሣሥ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በውይይቱ ላይ ከከተማዋ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች ተገኝተዋል። በመድረኩ በብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ በፓርቲው የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍስሀ ደሳለኝን ጨምሮ ሌሎችም የክልልና...

“ለጋራ ሰላም በጋራ መቆም ይገባል” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከደምበጫ ከተማ አሥተዳደር እና ከደምበጫ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ...

ማኅበረሰቡ ለሰላም አጋርነቱን ሊያሳይ ይገባል።

ደባርቅ: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሪዎች እና የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ "ሰላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ማኅበረሰብ አቀፍ የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...

ከ5 ሚሊዮን በላይ ሕጻናትን የመክተብ ዘመቻ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከታህሳስ 3 እስከ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚካሄደውን የልጅነት ልምሻ (ፖልዮ) መከላከያ ክትባት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ ፖሊዮ እጅና...

የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ፡፡

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!