“የኮሪደር ልማት እና አጠቃቀማችን”
ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከተሞች የምጣኔ ሃብት እና የፖለቲካ ማዕከል ናቸው። የዕውቀት እና የሥልጣኔ ምንጭነታቸውም እንዲሁ።
ከተሞች ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ይህንን ታሳቢ ያደረጉ ጽዱ፣ውብ፣ ለነዋሪዎቻቸው ምቹ እና ጎብኝዎችን የሚስቡ ኾነው እየተሠሩ ነው።
''የኮሪደር ልማት''...
ከ200 በላይ ተማሪዎችን ከዳስ ወደ ክላስ የሚመልስ ትምህርት ቤት ተመረቀ።
ሰቆጣ፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ዙርያ ወረዳ በዓለም አቀፍ የሕጻናት አድን ድርጅት የበጀት ድጋፍ የተገነባ ትምህርት ቤት ተመርቋል።
ከዓለም አቀፉ የሕጻናት አድን ድርጅት በተገኘ የበጀት ድጋፍ በቲያ ቀበሌ ቲያ አንደኛ...
ዳሸን ቢራ ፋብሪካ ለተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ጎንደር፡ መስከረም ፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዳሸን ቢራ ፋብሪካ ከ5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ውጭ የወጣባቸውን የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ፋብሪካው ድጋፍ ያደረገው በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ምክንያት ትምህርታቸውን መከታተል ያልቻሉ ተማሪዎች ትምህርታቸውን እንዲማሩ ለመርዳት...
በተፈጥሮ የላንቃ እና ከንፈር ክፍተት ላለባቸው በደሴ ከተማ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል በነጻ ሕክምና እየተሰጠ...
ደሴ፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስማይል ትሬን እና ፕሮጀክት ሐረር ከተባሉ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የፈገግታ ቀንን በማስመልከት በተፈጥሮ የላንቃ እና ከንፈር ክፍተት ላለባቸው በደሴ ከተማ ሰላም...
አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ ለማድረስ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ የወረቀት እና ህትመት ፋብሪካ ለ2018 የትምህርት ዘመን እያዘጋጀ ያለውን የመማሪያ መጽሐፍ አስጎብኝቷል።
የፋብሪካውን የመጽሐፍት ህትመት ሂደት የጎበኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምሀርት ቢሮ ኀላፊ...








