ደሴ ከተማ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የልማቱ ተቋዳሽ እየኾነች መጥታለች።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሪደር ልማት የአንድን ከተማ መንገዶችን እና የመንገድ ዳርቻዎችን መነሻ በማድረግ በታቀደ እና በተቀናጀ መልኩ ከተማን የማዘመን ሥራ ነው። ይህም የከተማን ውበት ይጨምራል፣ የቱሪስት መስህብነትን ያሳድጋል፣ የንግድ እንቅስቃሴን ያሳልጣል፣...

“ትሕትና እና ፍቅር ለክርስቲያኖች ከፈጣሪ የተሰጠ መመሪያ ነው” ቆሞስ አባ ሕርያቆስ ጸጋዬ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በላሊበላ ከተማ በኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ላይ ከሚከወኑ መርሐ ግብሮች ውስጥ የእንግዶች እግር እጥበት አንዱ ነው። የእግር እጥበት መርሐ ግብሩ በዋናነት እንግዶች ወደ ከተማዋ ከገቡ ጀምሮ እስከ በዓሉ...

ወጣቶችን ያላሳተፈ የሰላም ግንባታ ሥራ አይሳካም።

ከሚሴ፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ዙሪያ ከወጣቶች ጋር ተወያይቷል። የውይይቱ ተሳታፊ ወጣቶች በሀገረ መንግሥት እና በዴሞክራሲ ግንባታ ውስጥ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ መኾኑን ገልጸዋል። ወጣቶችን ያላሳተፈ የሰላም ግንባታ...

ወንጀለኞችን ማጋለጥ ለጋራ ሰላም መፍትሔ ነው።

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ የሚፈጸሙ ወንጀሎችን ለመከላከል ያለመ የውይይት መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል። በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከ4 ሺህ 500 በላይ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪዎች...

ባሕላዊ የእርቅ ሥርዓቶች ማኅበራዊ መስተጋብሮችን ሲያሳልጡ የኖሩ እሴቶች ናቸው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች፣...