የቱሪዝም ሃብቶችን በማልማት ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ እየተሠራ ነው።

ደሴ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ቱሪዝም ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት 46ኛው የዓለም ቱሪዝም ቀን በደሴ ከተማ ተከብሯል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡ ተሳታፊዎች የቱሪዝም ዘርፍን ለማሳደግ በትብብር መሥራት እንደሚገባ ገልጸዋል። በተለይ ሕጻናት እና ወጣቶችን በቱሪዝም ክበባት...

ኮምቦልቻን በኢንደስትሪ ተመራጭ ለማድረግ ይሠራል።

ደሴ: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት 47ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። በጉባኤው ከተማዋ በሎጅስቲክ እና በኢንዱስትሪ ተመራጭ እንዲትኾን የሚያስችላትን አሠራሮች እና ተግባራት ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የምክር ቤቱ...

የማኅበረሰቡን ጤና ማሻሻል ላይ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሂደዋል። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል...

“ትምህርት የሥልጣኔ ምንጭ ነው” አቶ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የ12ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...

ኮሌጆች የአካባቢውን ጸጋ ለይተው በመሥራት ማሳያ እየኾኑ ነው።

ፍኖተ ሰላም: ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከመማር ማስተማር ተግባራት ባለፈ በእንስሳት እርባታ እና በሰብል ልማት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። ኮሌጁ በመደበኛው እና በአጫጭር ኮርሶች ሥልጠናዎችን በመስጠት የተሻለ የሰው...