ወጣቶች ልማትን ማሳለጥ እና ሰላምን ማስፈን ይጠበቅባቸዋል።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በምኒልክ ክፍለ ከተማ ባቄሎ ቀበሌ ለሚገኙ ለ775 ወጣቶች በልዩ ኹኔታ 200 ካሬ ሜትር ቦታ እንዲሰጣቸው መደረጉን የከተማ አሥተዳደሩ መሬት መምሪያ ኀላፊ እታለማሁ ይምታቱ ተናግረዋል።...

በልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚ የኾኑ ዜጎች ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች የሚተርፍ ሥራ እየሠሩ ነው።

ደሴ፡ ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ አሥተዳደር ከ13 ሄክታር መሬት በላይ የሚኾን መሬትን በስንዴ፣ በጤፍ እና በማሽላ ያለሙ የሴፍትኔት ልማት ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ኑሮ ከማሻሻል ባለፈ በአካባቢው ላይ ለውጥ እያመጡ እንደኾነ ገልጸዋል። በሥራው ላይ...

የፎገራ ዳልጋ ከብቶችን ዝርያ ለማሳደግ ምን እየተሠራ ነው ?

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በስጋ እና ወተት ምርት ላይ መሻሻሎችን ለማምጣት የዝርያ ማሻሻል ሥራዎች ወሳኝ እንደኾኑ በእንሰሳት ሃብት ልማት ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ይናገራሉ። የዝርያ ማሻሻያ ከአደኛው ዝርያ ላይ ያለውን የተሻለ ነገር ወደ ሌላኛው...

የትምህርት ተቋማትን መጠበቅ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ዓላማ የሰው ልጅ ማንበብ፣ መጻፍ እና ስሌትን መማር እንዲችል ከማድረግ ባለፈ የተሻለ ማኅበረሰብ ብሎም ሀገር ለመገንባት የሚያስችል ነው። ይህ እንዲኾን ደግሞ በትምህርት ተደራሽነት እና ጥራት ማረጋገጥ...

የደረሱ ሰብሎች በዝናብ እንዳይበላሹ በወቅቱ መሰብሰብ እንደሚገባ የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ አሳሰበ።

ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን በ2017/18 የምርት ዘመን ከ529 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን ታቅዶ ከ525 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት መሸፈኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታውቋል። በዘር ከተሸፈነው ውስጥ ከ220 ሺህ...