ስለ ጋንግሪን በሽታ ምን ያህል ያውቃሉ?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጋንግሪን አንድ የሰውነት ክፍል ደም አጥሮት ምግብ እና ኦክስጅን አልደርሰው ብሎ ከሙሉ አካላችን ተለይቶ እየሞተ ወይም በድን እየኾነ መምጣት ማለት ነው፡፡
አቶ በላይነህ መኮነን በጋንግሪን በሽታ ተጠቂ የኾኑ ግለሰብ...
የመና ጤፍ ዝርያ በአርሶ አደሮች ዘንድ ተቀባይነት አግኝቷል።
ሰቆጣ: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና ሌሎች እንግዶች ሰቆጣ ዙርያ ወረዳ በክላስተር የለማውን የመና ጤፍ አዝመራ ተመልክተዋል።
አርሶ አደር እባቡ ጌታሁን በሰቆጣ ዙርያ ወረዳ የ04 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው።...
በባሕር ዳር ዙሪያ እና በወንበርማ ወረዳ ጽንፈኞችን የማጽዳት ውጤታማ ሥራ መሥራቱን የምሥራቅ ዕዝ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የምሥራቅ ዕዝ በሰሜን እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ጽንፈኞችን ከአካባቢው የማጽዳት ውጤታማ ሥራ መሥራቱን ገልጿል።
ዕዙ እንዳለው በተካሄደው ኦፕሬሽን 48 የጽንፈኛ አባላትን ከጥቅም ውጭ ሲያደርግ 40ዎቹ ደግሞ...
አገልግሎት አሰጣጥ ሲፈተሽ!
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራችን እያጋጠሙ ላሉ ችግሮች ምክንያት አንዱ ምናልባትም ዋነኛው የአገልግሎት አሰጣጥ ድክመት መኾኑን አስባለሁ፡፡
የመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ በየጊዜው መዳከም እንጂ እንደሚፈለገው ስር ነቀል መሻሻሎች አይታይበትም፡፡ ስልት የሚቀያይሩ ብልሹ አሠራሮች...
ጉምቱ ደራሲም፤ ታዋቂ ዲፕሎማትም
ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዛሬው ሳምንቱ በታሪክ ክቡር ዶክተር ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁን እናስታውስ። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በሥነ ጽሑፍ፣ በፖለቲካ እና በዲፕሎማሲ ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ያደረጉ ታላቅ ሰው ናቸው።
ክቡር ዶክተር ሀዲስ ዓለማየሁ ጥቅምት...








