አሚኮ በብሔራዊ ጥቅሞች ላይ የጋራ መግባባት በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተወጣ ነው።

አዲስ አበባ: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን እና አሰባሳቢ ትርክትን በመገንባት በኩል ላበረከተው አስተዋጽኦ በፌዴሬሽን ምክር ቤት እውቅና ተሰጥቶታል። እውቅናውን የሰጡት የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ሚዲያው 20ኛው...

“በቱሪዝም ዘርፍ እያየን ያለነው ስኬት ሁሉ እንደ ቀን ንጋት የሚቆጠር የስኬት አሃዱ ነው” ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ከለውጡ ጋር በመጣ የቱሪዝም ንጋት እየደመቀች እና እየለማች ነው ብለዋል። የኢትየጵያ የዘመናት የቱሪዝም መዝገብ ሲገለጥ የሚነበበው በልኩ ያልደመቀ...

“መንግሥት አሁንም በሩን ለሰላም ክፍት አድርጎ እየሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ሰላምን ማፅናት፣ ጸጋን ማልማት" በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እና ኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ትብብር የፓናል ውይይት በባሕርዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ...

የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር፣ 13ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 31ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል፡፡ ‎ ‎በጉባኤው ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ ጌትነት እውነቱ (ዶ.ር)...

ሰው ሠራሽ አስተውሎት እና እግር የኳስ ጨዋታ ዳኝነት

ባሕር ዳር: ጥር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእግር ኳስ ዳኞች ትልቅ ግምት በሚሰጣቸው ጨዋታዎች የሚፈተኑባቸው በርካታ ጉዳዮች አሉ። ከእነዚህ ውስጥ ሪፈር ስፖርት የተሰኘ ድረ ገጽ ዳኞችን ይፈትናሉ ያላቸውን ኹኔታዎች ጠቁሟል። ቅጽበታዊ ውሳኔዎችን በሚሰጡበት ወቅት፣ የሚሰጡ ውሳኔዎች ላይ...