ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ የልማት ሥራዎችን እየሠራ መኾኑን የደሴ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ደሴ: ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ እና የመልካም አሥተዳር ሥራዎችን ለማከናወን ከ1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት ተመድቧል፡፡ በዚህም የኮሪደር ልማት ሥራ፣ የውስጥ ለውስጥ መንገድ የአስፓልት...

የኢ-ቲኬቲንግ አገልግሎት መንገደኞችንም ኾነ አሽከርካሪዎችን ከእንግልት እና ከሕገ ወጥ ሥራ ታድጓል።

ፍኖተ ሰላም:12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጡን ለማሻሻል በዞኑ በአራት ከተሞች የኢ-ቲኬቲንግ አገልግሎት እየተሰጠ መኾኑን የዞኑ ትራንስፖርት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ተወካይ ኀላፊ ወርቅነህ መንግሥት ገልጸዋል። አገልግሎቱም የተሳፋሪዎችን እንግልት እና ከታሪፍ በላይ ይጠየቁ...

“በዚህ ዓመትም 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤት አልመጡም”

ባሕር ዳር:12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያው ሩብ ዓመት እፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር፣ የምዕራብ ጎጃም ዞን፣ የአዊ...

የፖሊዮ ክትባት ዘመቻው ውጤታማ ኾኖ ተጠናቅቋል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎በዘመቻ ሲሰጥ የነበረው የፖሊዮ ክትባት ውጤታማ ኾኖ መጠናቀቁን በአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ‎ ‎በአማራ ክልል የፖሊዮ በሽታ በደቡብ ጎንደር ዞን አንዳቤት ወረዳ እና ጎንደር ከተማ አሥተዳደር በመገኘቱ ለወረርሽኝ...

የጎንደር ከተማን ሰላም እና ልማት የማረጋገጥ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ጎንደር፡ ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራት አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ውይይት አካሂዷል። ‎ ‎በውይይቱ አሁናዊ የሰላም ሁኔታዉ የተረጋጋ እንዲኾን የብሎክ አደረጃጀቶችን ማጠናከር መቻሉ፣...