“የታጠቁ ኃይሎች ከልብ ሰላም ሊፈጥሩልን ይገባል” የሃይማኖት አባቶች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር በሰላም እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይቷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦቱ ሕዝቡን እንዳስመረረው እና ከችግር ላይ ችግር እንደኾነበት ገልጸዋል።
የባሕር ዳር...
የእንሰሳት ሃብትን በማዘመን ውጤት ለማምጣት እየተሠራ ነው።
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በእንስሳት ሃብት ልማት ዘርፍ የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን የእንሰሳት እና ዓሣ ሃብት ልማት መምሪያ ገልጿል።
በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት በሆርሞን እና በማዳቀል ሥራ...
ፖሊሳዊ ሥልጠናዎችን ወደ ተግባር በመተርጎም የሀገርን እና የሕዝብን ሰላም ማረጋገጥ ይገባል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ በብርሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ያሠለጠናቸውን የመደበኛ እና አድማ መከላከል ፖሊስ ምልምል ሠልጣኞችን አስመርቋል።
በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ላይ የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ...
ለሰላም አስፈላጊውን ሁሉ ማድረግ ይገባል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ''የውጭ ባዳዎችን እና የውስጥ ባንዳዎችን ቅዠት በማምከን አንጸባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ መልዕክት በሁሉም ክፍለ ከተሞች ውይይት እያካሄደ...
ፕሮጀክቱ ምን ደረጃ ላይ ነው?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል እንዲለሙ ከታሰቡ የመስኖ ፕሮጀክቶች መካከል የጥናት እና ዲዛይን ሥራ ከተሠራላቸው ውስጥ የሽንፋ የተቀናጀ ከፍተኛ የመስኖ ግድብ ፕሮጀክት አንዱ ነው።
ፕሮጀክቱ በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ እና መተማ ወረዳዎችን...








