የአንድ ተማሪ የፈተና ውጤት የተማሪው፣ የወላጅ እና የመምህራን የጋራ ጥረት ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት የማጠቃለያ ፈተና ከሰሞኑ ይሰጣል። ተማሪዎቹ የሚፈተኑበት ወቅት ሲቃረብ በከፍተኛ የጭንቀት ስሜት ውስጥ መግባታቸው የተለመደ ነው። በባሕር ዳር ከተማ የደብረ ጺዎን ቅድስት ድንግል ማርያም አካዳሚ የ6ኛ...

የጥምቀት እና የከተራ በዓል ስኬታማ ነበር።

ባሕር ዳር: ጥር 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የከተራ እና የጥምቀት በዓል በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት መከበሩን የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ‎ የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ በዓሉን ለማክበር...

የትምህርት ጥራት ለመረጋገጥ በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን እንደሚወጡ ኑሮአቸውን በውጭ ሀገራት ያደረጉ ኢትዮጵያውያን አስታወቁ።

ጎንደር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ "ኑ ሀገር የሚገነቡትን እንገንባ" በሚል መሪ መልዕክት የዩኒቨርሲቲውን ሞዴል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በተመለከተ ኑሯቸውን በውጭ ሀገራት ካደረጉ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ መነሻ ጽሑፍ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ52ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 52ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የጉምሩክ አዋጅን እንደገና ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡...

የዘገሊላ ‘ለት የዘገሊላ ‘ለት ነይልኝ በኔ ሞት።

ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል አምባሳደሩ ድምጻዊ ይሁኔ በላይ ''የዘገሊላ'ለት'' በተሰኘው ሙዚቃው በኢትዮጵያ የጥር ወር ሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ መሥተጋብሮችን በድንቅ የትወና ችሎታው ታጅቦ ይነግረናል። የዘገሊላ 'ለት የዘገሊላ 'ለት ነይልኝ በኔ ሞት። የአስተርዮ ማርያም... የአስተርዮ ማርያም እመጣለሁ...