በሥርዓተ ምግብ ሞዴል የኾኑ መንደሮች ተመረቁ።

ደብረ ብርሃን: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን አንጎለላና ጠራ ወረዳ በሥርዓተ ምግብ ሞዴል የኾኑ መንደሮች ተመርቀዋል። በወረዳው የጎልባ ቀበሌ አርሶ አደሮች የተሻሻለ አመራረት ዘዴ በመጠቀም የተመጣጠነ ምግብ ለቤተሰባቸው መመገብ እንዳስቻላቸው ተናግረዋል። ከዚህ በፊት ሃብቱ...

የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ነጻ የዐይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ጥገና ሕክምና መስጠት ጀመረ።

ደሴ: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቦሩ ሜዳ ጠቅላላ ሆስፒታል ከኪዩር ብላይንድነስ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ከጥቅምት 24 እስከ 29/2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ነጻ የዐይን ሞራ ግዶሽ ቀዶ ጥገና ሕክምና መስጠት ጀምሯል። ባለፉት ቀናት በተለያዩ ወረዳዎች የልየታ...

የውስጥ ባንዳዎችን አምርሮ መታገል ይገባል።

ደሴ: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር "የውስጥ እና የውጭ ባንዳዎችን በማምከን አንፀባራቂ ድሎችን እናስመዘግባለን'' በሚል መሪ መልዕክት የሰላም የምክክር መድረክ ተካሂዷል። የፀጥታ አባሉ የውስጥ ባንዳነትን በመታገል የተጀመሩ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ተግባራት ተጠናክረው...

“ያ ተስፋ ዛሬ ነው፤ ያ ትንቢት እውነት ነው”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥንታዊ ሥልጣኔዋ ከውኃ ጋር የተቆራኘው ኢትዮጵያ የጂኦ ፖለቲካ ቅኝቷ ውኃን መሠረት ያደረገ እንደነበር ይነገራል፡፡ ወደ ውኃ ስትቀርብ ገናና፤ ከውኃ ስትርቅም ኮስማና እንደነበረች ደግማ ደጋግማ ታይታለች፡፡ ይህንን ጠንቅቀው የተረዱት...