በከተማ እና በወረዳ አንድ የማኅበረሰብ መድኅኒት መሸጫ እንዲኖር እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዜጎች ለጤና አገልግሎት የሚከፍሉት ገንዘብ በማጣት ሊድን በሚችል ህመም እየተሰቃዩ፤ ላልተፈለገ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ቀውስም ይጋለጣሉ። ይህንን ቀውስ ለመቅረፍ በኢትዮጵያ የማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት ሥርዓት ተዘርግቶ የተለያዩ ሥራዎች እየተሠሩ...

በብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የሦስተኛ ዙር የቀድሞ ተዋጊዎች የምረቃ መርሐ ግብር በኮምቦልቻ ከተማ ተካሂዷል።

ደሴ: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን በሀገሪቱ በተለያዩ ክልሎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ እና ከግጭት ወጥተው ወደ ሰላሞ አማራጭ የመጡ የቀድሞ ተዋጊዎችን የተሃደሶ ሥልጠና ሰጥቷል። በቀጣይም ወደ ማኅበረሰቡ መልሶ በማቀላቀል ወደ ሰላማዊ ሕይዎት እንዲመለሱ እና...

“ጠንካራ የፖሊስ ሠራዊት በመገንባት በክልሉ ሰላም ላይ ውጤታማ ሥራ ተሠርቷል” ኮሚሽነር ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። በአፈጻጸም ግምገማው የመክፈቻ መርሐ ግብር ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ...

“የሰላም ስምምነቱ የታጣቂዎችን አመለካከት የቀየረ ነው” ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ

አዲስ አበባ: ጥር 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ዓመታት በአማራ ክልል የተፈጠረው ግጭት የክልሉን ሕዝብ ለማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳቶች ዳርጎት ቆይቷል። ግጭቱን ይፈቱ ዘንድ መንግሥት የሰላም ጥሪዎችን ሲያደርግ ከቆዬ በኋላ የአማራ ክልል መንግሥት እና አፋሕድ...

በክልሉ መንግሥት እና አፋሕድ መካከል የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተከትሎ በታች ጋይንት ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ...

ባሕር ዳር: ጥር 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ታች ጋይንት ወረዳ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ቁጥር ያላቸው ታጣቂዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው የሰላም ጥሪውን ተቀብለው ገብተዋል። የሰላም ጥሪውን ተቀብለው የመጡ ታጣቂዎችን የ10ኛ ዕዝ ክፍለ ጦር አዛዥ...