“አሚኮ የብሔረሰቦች ባሕል እና ቋንቋ እንዲያድግ ሠርቷል፤ እየሠራም ነው” አቶ ግዛቸው ሙሉነህ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ኅብር የ20 ዓመታት የሥራ አፈጻጸም እና የቀጣይ ሥራዎችን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው::
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በ1987 ዓ.ም በሕትመት የሚዲያ ዘርፍ ሥራውን የጀመረ ሲኾን ከምሥረታው...
ንጹሐን በግፍ የተሰውበት ቀን በማይካድራ እየታሰበ ነው።
ሁመራ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም በሕወሃት ቡድን የግፍ ግድያ የተፈጸመባጸው የሰማዕታቱ መታሰቢያ ቀን በወታደራዊ ትርኢት እና በልዩ ልዩ ሁነቶች በማይካድራ ከተማ እየተዘከረ ነው።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
መንገድ ላይ መሽናት ለምን?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እዚህ አከባቢ መሽናት 200 ብር ያስቀጣል ይላል!" ይላል። ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ዓባይ ማዶ በሚባለው የከተማው ክፍል ዋናው አስፋልት ዳር ያየኹት ማስታወቂያ ነው፡፡
ማስታወቂያውን እና በማስታወቂያው ሥር ያለውን እውነት...
“ምን ይልህ ሸዋ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዳግማዊ አጼ ምኒልክ ከአባታቸው ከሸዋው ንጉሥ ኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴ እና ከእናታቸው ወይዘሮ እጅጋየሁ ለማ አድያም ነሐሴ 12/1836 ዓ.ም በደብረ ብርሃን አካባቢ አንጎለላ በሚባል ሥፍራ ነው የተወለዱት፡፡
አያታቸው ንጉሥ...
ጠበቆች የጥብቅና አገልግሎትን በታማኝነት የመሥራት እና ለፍትሕ አጋዥ የመኾን ግዴታ አለባቸው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የዳኝነትን እና የፍትሕ ዘርፉን ለማዘመን በጀመራቸው የለውጥ ሥራዎች ዙሪያ ከጠበቆች ጋር ምክክር አድርጓል።
የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያከናወናቸውን የሪፎርም እና የዲጂታላይዜሽን ሥራዎች ቀርበው ውይይት...








