የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ መብት አላቸው?
ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ ዋስትና ሠራተኞች ጡረታ ከወጡ በኋላ ደኅንነታቸውን ለመጠበቅ ያግዛል። በእርጅና፣ በጤና ጉድለት ወይም በሞት ምክንያት የሚገጥማቸውን የገቢ መቋረጥ ስጋት ለመከላከል አስተዋጽኦ አለው።
በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሕግ...
ወጣቶች በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ ውጤታማ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።
ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግሎባል ኢንተርፕርነር ሽፕ ዊክ ከኢንተርፕርነር ዲቨሎፕመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በፍኖተ ዳሞት ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ለጀማሪ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ ሥልጠና እየተሰጠ ነው።
የፍኖተ ዳሞት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አንተነህ...

የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ጥሩ አፈጻጸም ላሳዩ የፖሊስ እና የአድማ መከላከል አባላት የማበረታቻ ሽልማት...
ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ አሥተዳደሩ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር ለመቅረፍ በርካታ የፀጥታ አካላት ተሰማርተው የከተማዋ ሰላም ለማስጠበቅ እየሠሩ ይገኛሉ።
በከተማ አሥተዳደሩም ሰላምን ለማስፈን በሚደረገው ጥረት የተሻለ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የፖሊስ እና የአድማ መከላከል አባላት...
“ዙፋን የረጋብሽ፣ ሥልጣኔ ያበበብሽ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እርሷ ዙፋን ናት ሀገር ከእነክብሯ የተቀመጠችባት፤ እርሷ ዘውድ ናት ሀገር የነገሠችባት፤ እርሷ በትረ መንግሥት ናት ንግሥና የተጨበጠባት፤ እርሷ የንግሥና ቀለበት ናት ለሀገር ቃል ኪዳን የታሠረባት፤ እርሷ ካባ ናት...